የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ያቀረቡትን የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ተቀብሎ አፅድቋል።

በዚህም መሰረት የተከበሩ አቶ አለማየሁ ባውዴ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው እንዲሾሙ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።