በክልላችን ጠንካራ መንግስት ለመገንባት:-

  • ሰላምን ማስጠበቅ:- ሁላችንም የሰላም አምባሳደር በመሆን የክልሉን ሰላም ማስጠበቅ ይገባናል
  • የልማት ስራዎችን መስራት:- የግብርና ስራዎችን በማጠናከር ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የትምህርት ጥራትና የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት እንዲሻሻል መስራት፣ የውስጥ ገቢ በመሰብሰብ የኢኮኖሚ አቅምን ማሻሻል
  • የህብረተሰብ ተሳትፎን ማጠናከር:- የተለዩ የበጎ ፈቃድ ስራዎችን ላይ መሳተፍ፣ ህዝባዊ ትስስር የሚያጠናክሩ ስራዎችን መስራት”

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

Leave a Reply