(ዎላይታ ሶዶ መስከረም 25/2016 ዓ.ም ) መስተዳድር ምክር ቤቱ በትላንትናው እለት ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ማቋቋሚያ ደንብ፣ የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት ለማቋቋም ለማደራጀትና የአሰራር ስርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ እና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። Share this:FacebookXTelegramEmailMoreWhatsAppLinkedInPrintLike this:Like Loading... Previous Post "አዲስ ዕሳቤ ፣ በአዲስ ክልል ወደ አዲስ ምዕራፍ" በሚል መሪ ቃል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አጠቃላይ የክልል አመራር መድረክ በዎላይታ ሶዶ ተካሄደ Next Post ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሕብረብሔራዊ አንድነት እንዲጠናከር እና ዴሞክራሲያዊ ልምምድ እንዲዳብር የሚያደርግ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ November 14, 2024
“ክልሉ በቡና እና ቅመማ ቅመም ዘርፍ ያለውን ፀጋ አሟጦ በመጠቀምና የምርት ጥራትና ምርታማነትን በማሳደግ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመስራት ላይ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ November 11, 2024
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት በመደረግ ላይ ይገኛል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ November 3, 2024