በክልሉ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተደረጉ ጥረቶች በህብረተሰቡ ግንባር ቀደም ተሳትፎ አበረታች ውጤት ማግኘት ተችሏል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት በክልሉ ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ክልላዊ የትምህርት ሴክተር ጉባኤ በኦሪ ዞን ጂንካ ከተማ ተካህዷል፡፡ ”ትምህርት ለትውልድ ግንባታ ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ጉባኤው፤ የበጀት ዓመቱ ያለፉ ዘጠኝ ወራት የትምህርት ዘርፍ…