Eden Nigussie

Eden Nigussie

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው የኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል የብሩህ ተስፋ መገለጫ ነው ብለዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው የዘንድሮውን በዓል የምናከብረው ለሀገራዊ እና ክልላዊ የሰላምና የብልጽግና ራዕዮቻችን…

የርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መልዕክት

ባለፉት አራት ቀናት የተከበሩ አቶ አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች መድረክ፤ ክልላችንን የሰላም፤ የመቻቻል እና የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕያችን ስኬት፤ የጀመርናቸውን ዘርፈ ብዙ የሰላም፤ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በላቀ አፈጻጸም ከግብ በማድረስ የህዝባችንን ፍትሀዊ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የአርባ ምንጭ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የአረጋውያን፤ ሴቶችና ህፃናት መርጃ እና ማቋቋሚያ ማዕከል በይፋ መርቀው ከፈቱ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የአርባ ምንጭ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የአረጋውያን፣ ሴቶች እና ህፃናት መርጃ እና ማቋቋሚያ  ማዕከልን በይፋ መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃው ወቅት የመተሳሰብና የመረዳዳት ባህላችንን አጠናክረን በራሳችን አቅም በመረባረብ ድጋፍ የሚሹ እናቶች፣ አባቶች እና ወገን ዘመድ በማጣት ጎዳና…

እንደ ‘ዲሽታ ጊና’ ያሉ በክልሉ የሚገኙ ባህላዊ እሴቶች ለህዝቦች አብሮነት፣ ሰላምና ዕድገት ትልቅ አቅም በመሆናቸው በአግባቡ ጠብቆ በማቆየት መጠቀም ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት ዲሽታ ግና፤ የኣሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በኣሪ ዞን መቀመጫ በሆነችው ጂንካ ከተማ በልዩ ድምቀት ተከብሯል።  በክብረ በዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ዲሽታ ግና ለኣሪ ብሔረሰብ በኩር እና ታላቅ በዓል ነው…

እንኳን ለዲሽታ ግና የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ!

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዲሽታ ጊና፡- የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ዲሽታ ጊና የአሪ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ፤ በብሄሩ የጊዜ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ ተገኝተው የጂንካ ከተማን የኮሪደር ልማት ስራ ጎብኝተዋል

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የኣሪ ዞን  መቀመጫ የሆነችው ጂንካ ከተማ የገቡ ሲሆን፤ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ ጂንካ ሲደርሱ፤ በዞኑ አስተዳደር አመራሮችና በከተማዋ ነዋሪዎች ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።  ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በኣሪ ዞን፣ ጂንካ ከተማ የሚገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፤ በአርባ ምንጭ ቆይታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የሚገኘውን የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝቱ በፓርኩ ክልል ያለውን 40 ምንጮች የሚገኙበትንና በተለያዩ የዛፍ ዝርያዎች የሚታወቀውን የአርባ ምንጭ ደን/ጫካ ተመልክተዋል።…

19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል እጅግ በደመቀና ባማረ ሁኔታ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ ተከብሮ በስኬት ተጠናቋል

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በውቢቷ አርባምንጭ ከተማ ጅግ በደመቀ እና ባማረ ሁኔታ በስኬት ተክብሯል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ ክብረ በዓሉን የማዘጋጀት ኃላፊነት ከተሰጠው ጊዜ ጀምሮ፤ በክልሉ ርዕሰ…

የጠብ፣ የጥላቻና የውጊያ ትጥቅ በመፍታት ፍቅርና ሰላምን በመታጠቅ ለኢትዮጵያ እድገትና ብልጽግና መስራት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

የጠብ፣ የጥላቻና የውጊያ ትጥቅ በመፍታት ፍቅርና ሰላምን በመታጠቅ ለኢትዮጵያ እድገትና ብልጽግና መስራት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። 19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት በአርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ መርሃ ግብር…

ሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ህዝቦች በአብሮነት ለመኖር የመሰረቱት አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት ነው -አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ሕብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአብሮነት ለመኖር የመሰረቱት አሰባሳቢና አቃፊ ሥርዓት መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በአርባ ምንጭ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።…