ጥላቻን በፍቅር፤ ጥርጣሬን በእምነት በመቀየር የህዝብ ለህዝብ ትስስራችንን ይበልጥ አጠናክረን ለክልላችን ዕድገት እና ለህዝባችን ሁለንተናዊ የጋራ ተጠቃሚነት ሊንረባረብ ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛ አመት ታሪካዊ የምስረታ ክብረ በዓል “ከነሐሴ እስከ ነሐሴ” በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ የክብረ በዓሉ አካል የፓናል ውይይት የተካሄደ ሲሆን፤ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “ከነሐሴ እስከ ነሐሴ” በሚል ርዕስ የክልሉን ምስረታ ሂደት እና…