Israel Debebe

Israel Debebe

“ክልሉ ለአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ያለውን እምቅ አቅም ተጠቅሞ ከዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በመስራት ላይ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በኢትዮጲያ በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የውጭ ምርትን 85 በመቶ በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑ ይታወቀል፡፡ የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል መንግስት በክልሉ ፈጣን ዕድገት በማስመዘገብ ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ከዳረገባቸው የልማት ዘርፎች አንዱ የኢንዱስትሪው ዘርፍ ነው፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ…

የክልሉ መንግስት ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 1 ሺህ 455 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቀዋል፡፡ ርዕሰ…

“ለአንድ ወር በሚቆየው መፅሐፍ የመለገስና የማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ሁሉም በንቃት በመሳተፍ በክልሉ የጋጠመንን የመፅሃፍት እጥረት በማቃለለ አጋርነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪ አስተላልፋለሁ “ርዕሰመስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሀሳብ አመንጪነት እየተካሄደ የሚገኘው አንድ መፅሐፍ ለአንድ ተማሪ የመፅሀፍ የማሰባሰብና የመለገስ መርሃ ግብሩ በመካሄድ ላይ ነው ። በመርሃ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለአንድ ወር በሚቆየዉ መፅሐፍ የማሰባሰብና የመለገስ ዘመቻ ላይ ሁሉም በንቃት በመሳተፍ በክልሉ በየደረጃዉ በሚገኙ…