የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ በበይነ መረብ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ዘጠኝ ረቂቅ ደንቦች፤ አንድ ፖሊሲ እና ሁለት አዋጆች ላይ በጥልቀት በመምከርና በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በቀረቡ ረቂቅ ደንቦች ላይ ሲሆን እነዚህም፡- *…