“ጠንካራ ፓርቲ እና ጠንካራ መንግስት በመገንባት ሀገራችንን በአጭር ጊዜ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአባላት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ላይ ከተናገሩት፡- ጥያቄዎቻችን ሊፈቱ የሚችሉት ጠንካራ ፓርቲና መንግስት ሲኖረን ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የአባል ቁጥር፣ ጥራት እና ውጤታማነት የጠንካራ ፓርቲ መገለጫ እንደሆነ ጠቅሰው አባላት ፓርቲው ጠንክሮ ውጤት እንዲያመጣ ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ…