“አዲስ ዕሳቤ ፣ በአዲስ ክልል ወደ አዲስ ምዕራፍ” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አጠቃላይ የክልል አመራር መድረክ በዎላይታ ሶዶ ተካሄደ
(ዎላይታ ሶዶ፣ መስከረም 24/2016 ዓም )በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ የታሪክ ተወዳሽ እንዲንሆን ያለንን የተፈጥሮ ፀጋ ካለን ውስን ሀብት ጋር በማጣመር የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ተግተን መስራት ይኖርብናል አሉ። በዚህ የታሪክ አጋጣሚ ክልሉን…