ክልላዊ የሀብት አስተዳደር እና የገቢ አሰባሰብ ስራዎች ልዩ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ተካሄደ

“ፀጋዎቻችንን አሟጠን በመሰብሰብ አስተማማኝ የፋይናንስ አቅም እንፈጥራለን፣ የክልላችንን ብልፅግና እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የ2016 በጀት ዓመት የሀብት አስተዳደርና የገቢ አሰባሰብ ስራዎች ልዩ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መድረኩ የገቢ አሰባሰብ አቅማችን ያለበትን ደረጃ…