ሀገራዊ ለውጡ ወደ ዕውነተኛ ፌዴራሊዝም ያሸጋገረ እና ነጠላ ትርክትን ወደ ብሔራዊ ትርክት በመቀየር በርካታ ስኬት ማስመዝገብ የቻለ ነው -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት በአርባ ምንጭ ከተማ በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን፤ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በዓሉን ለማክበር የብልፅግና ቱርፋት ማሳያ፣ የጥበብ መፍለቂያ፣ የሠላምና የመቻቻል ተምሳሌት ወደ…