Category Latest news

የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ምክር ቤት የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2017 ጠቋሚ ዕቅድ ተወያይቶ አፅደቀ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ባቀረቡት የክልሉ መንግስት የ2016 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ላይ ተወያይቷል።   በውይይቱ ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት የክልሉ መንግስት የ2016 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከክልሉ ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአርባ ምንጭ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡   በጉባኤው የመጀመሪያ ቀን ውሎ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት አመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ ርዕሰ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የ2016 በጀት አመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለክልሉ ሕዝብ ምክር ቤት አቅርበዋል 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአርባ ምንጭ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባኤው የተገኙት ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት አመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም የተመለከተ ሰፋ ያለ ሪፖርት ለምክር ቤቱ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአርባ ምንጭ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡    በጉባኤው ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም በተመለከተ በዋና ዋና የልማት ዘርፎች…

የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል መንግስት ለዞን አስተዳደር እርከኖች ለ2017 በጀት አመት 30 ቢሊየን ብር በጀት እንዲመደብ ውሳኔ አሳለፈ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የ2017 በጀት በተመለከተ ከዞን አስተዳደር እርከን አመራሮች ጋር በአርባምንጭ ከተማ ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የህዝቡን የልማት ጥያቄዎችና የመልማት ፍላጎቶች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ በ2017 በጀት ዓመት የበጀት ድልድል የክልሉን ድርሻ በእጅጉ በመቀነስ የዞኖችን ድርሻ ከፍ ለማድረግ በመስተዳድር…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ በክልሉ መንግሥት የ2017 በጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

መስተዳድር ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት በአርባምንጭ ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት የ2017 በጀት አመት የበጀት ዕቅድ ላይ በዝርዝር ተወያይቷል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ ባካሄደው በዚሁ ስብሰባው የክልሉን መንግስት የ2017 ዓ/ም በጀት 37,600,566,984 (ሰላሳ ሰባት ቢሊዮን ስድስት መቶ ሚሊየን አምስት መቶ…

የክልሉ የብሔረሰቦች ምክር ቤት የክልሉን የ 2017 በጀት ማከፋፈያ ረቂቅ ቀመር መርምሮ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ

 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 1ኛ ዙር 1ኛ ጉባኤዉን በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ አካሂዷል። ምክር ቤቱ ባካሄደው 1ኛ ዓመት 1ኛ ዙር 1ኛ ጉባኤው የክልሉን በጀት ማከፋፈያ ቀመርን ጨምሮ የምክር ቤቱን የአሠራርና የአባላት የስነ ምግባር ደንብ፣ የ 2016…

ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን ክልላዊ የአርንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር አስጀመሩ

ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳና የ ‘መጠላ ሂምበቾ’ ቀበሌ “የምትተክል ሀገር፤ የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ክልላዊ የአርንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ችግኝ በመትከል አስጀምረዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለዘንድሮ ክረምት የአርንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የቅድመ ተከላ ዝግጅቶች ቀደም ብለው…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራን ጎበኙ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን የልማት ስራዎችን በመጎብኘት ላይ ሲሆኑ በጉብኝታቸው በወላይታ ሶዶ ከተማ በመከናወን ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ስራ ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማው በመከናወን ላይ የሚገኘውን የኮርደር ልማት ስራ አድንቀው በክልሉ የከተማውን ኀብረተሰብ የልማቱ ባለቤት በማድረግ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ  በወላይታ ሶዶ ከተማ ባደረጉት የልማት ስራዎች ጉብኝት የኢትዮ-ቺክን የለማ እንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ጎበኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በክልሉ በግል ባለሀብቱ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን በመመልከት ተቀናጅቶ መስራት የሚቻልበትን አግባብ ለማመቻቸት መሆኑም ተገልጿል፡፡ ኢትዮ-ቺክን የግል ኩባንያ በዓመት ከ70…