ፈጣሪን አስቀድመን በሕዝባችን ብርታት እና በአመራሩ ቁርጠኛነት በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ጠንካራ ክልል መመስረት ችለናል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛ አመት ታሪካዊ የምስረታ ክብረ በዓል “ከነሐሴ እስከ ነሐሴ” በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድሩ በጎነትና ይቅር ባይነትን ሰንቀን፤ በፈጣሪ ዕርዳታ ክልሉን መስርተን…