“ለአንድ ወር በሚቆየው መፅሐፍ የመለገስና የማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ሁሉም በንቃት በመሳተፍ በክልሉ የጋጠመንን የመፅሃፍት እጥረት በማቃለለ አጋርነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪ አስተላልፋለሁ “ርዕሰመስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሀሳብ አመንጪነት እየተካሄደ የሚገኘው አንድ መፅሐፍ ለአንድ ተማሪ የመፅሀፍ የማሰባሰብና የመለገስ መርሃ ግብሩ በመካሄድ ላይ ነው ። በመርሃ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለአንድ ወር በሚቆየዉ መፅሐፍ የማሰባሰብና የመለገስ ዘመቻ ላይ ሁሉም በንቃት በመሳተፍ በክልሉ በየደረጃዉ በሚገኙ…