ምክር ቤቱ በርዕሰ መሰተዳድር ጥላሁን ከበደ የቀረበውን የክልሉን መንግስት የ6 ወር ዕቅድ አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአርባ ምንጭ ከተማ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው የመጀመሪያ ቀን ውሎ፤ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2017 በጀት አመት የግማሽ አመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ…