Category speeches

speeches

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከሃይማኖት አባቶች፣  ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከተፅኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር ተወያዩ

“አባቶች ክልሉን የሰላምና የመቻቻል ተምሳሌት የማድረግ ታሪካዊ ኃላፊነት አለባችሁ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “የአባቶች ሚና ለተዋበ ጠንካራ የህዝቦች አንድነት” በሚል መሪ ቃል ከሀይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከተፅዕኖ ፈጣሪ ገለሰቦች ጋር የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመካሄድ ይገኛል። የውይይት መድረኩን…

“ፓርቲው አዲስ ክልል በአዲስ እሳቤ በሚል መርህ ክልላችንን የሰላም፣ የብልፅግናና የመቻቻል ተምሳሌት ለማድረግ አቅዶ በመስራት ላይ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው የሀገራዊ ለውጡ ሪፎርም ስራ ሲጀመር ይዞት የተነሳው እሳቤ ጠንካራ፣ ዘመኑን የዋጀ፣ ሀሳብ አፍላቂ…

እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን!

President Tilahun Kebede

እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን! የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ጥላሁን ከበደ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ (መስከረም 15/ 2016 ዓ.ም) እንኳን ለ1 ሺህ 498 “የመውሊድ” በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን ያሉት ርዕሰ…

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

President Tilahun Kebede

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! የመስቀል በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊት ያለው በዓል ቢሆንም በመላው ሀገራችን በጋራ በሁሉም ኢትዮጵያዊን የሚከበር በዓል ነዉ። በዓለምአቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ ከተመዘገቡ ቅርሶች አንዱ በመሆኑም በዓለም ደረጃ እዉቅና ያለዉ ታላቅ ክብረ በዓል ነው፡፡…

ምቹና ተስማሚ ክልል እውን ለማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣ!

ተነጣጥሎ ከመኖር፣ከጥላቻ፣ ቂምና ቁርሾ አትራፊ መሆንና ማደግ ይቅርና ባሌበት መቀጠል አይቻልም። በሁሉም መስኮች ትብብርና አብሮነት የማይታዩ ከሆነ መልክና ውበታችን መታየት አይችልም። አንዳችን ለሌላችን አስፋለጊ እንደሆንን ከተረዳዳን የጋራ ልማትና እድገት እናረጋግጣለን፡፡ እስካሁን ባሳለፍነው የአብሮነት ጊዜ ብዙዎቹ ማህበራዊ ግንኙነቶቻችን፤ ወጎቻችን እና ልማዶቻችን…