ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! የመስቀል በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊት ያለው በዓል ቢሆንም በመላው ሀገራችን በጋራ በሁሉም ኢትዮጵያዊን የሚከበር በዓል ነዉ። በዓለምአቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ ከተመዘገቡ ቅርሶች አንዱ በመሆኑም በዓለም ደረጃ እዉቅና ያለዉ ታላቅ ክብረ በዓል ነው፡፡…