News

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በ20ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዪ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በ20ኛ መደበኛ ስብሰባው፡- ለም/ቤቱ የቀረቡ የተለያዩ ረቂቅ ደንቦች፤ መመሪያዎች እና የውሳኔ…

“አመራሩ እስከታችኛው መዋቅር ወርዶ ተግባራትን በመምራት ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ዕውን ለማድረግና የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጠንክሮ መስራት ይገባዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ላይ ያተኮረ የቀጣይ 90 ቀናት የመንግስትና የፓርቲ ሥራዎች ዕቅድና ቀጣይ አቅጣጫዎች የተመለከተ የአመራሮች የውይይት መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ…

የጂንካ ከተማ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሸን ፕሮጀክት ግንባታ በተያዘው ጊዜ ተጠናቆ አገልገሎት እንዲሰጥ ለማስቻል የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ወደ አሪ ዞን ጂንካ ከተማ ተጉዘው የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ለጉብኝቱ ጂንካ ከተማ ሲደርሱ በክልል፣ በዞንና በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም በአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በአሪ ዞን…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የዲላ ቡሌ ሀሮ ዋጩ መንገድ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙሪያ መከሩ 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ይፋዊ የስራ ቆይታ ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ በቆይታቸው በዞኑ በመሰራት ላይ ያለውን የዲላ ቡሌ ሀሮ ዋጩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመጎብኘት መንገዱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዲላ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጌዴኦ ዞን ዲላና ገደብ ከተሞች ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የንፁሁ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክቶችን መርቀው በይፋ አገልግሎት አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ሚንስትር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ለይፋዊ የልማት ስራዎች ጉብኝት በጌዴኦ ዞን ተገኝተው የተለያዩ የልማት ስረዎችን የጎበኙ ከመሆኑም ባሻገር በዞኑ ዲላና ገደብ ከተሞች የተገነቡ የንፁሁ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክቶችን በይፋ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። ርዕሰ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የሞርካ ዋጫ ግርጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመጎብኘት የመንገዱ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግለት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙሪያ መክሩ

129ኛውን የአድዋ ድል በዓል በጋሞ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ በማድረግ ያሳለፉት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ በዞኑ የሞርካ ዋጫ ግርጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በመጎብኘት መንገዱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆን በሚችልበት አግባብ ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በዲታ ወረዳ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ!  አድዋ መላው ኢትዮጵያዊያን ስለ ሀገር ክብርና ሉዓላዊነት በላቀ የሀገር…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለመከላከያ ሚንስቴር ከፈተኛ መኮንኖች እና ጄነራሎች እውቅና ሰጡ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ የሰላምና ፀጥታ ሰራዎች የተለያየ ድጋፍና እገዛ ሲያደርጉ ለቆዩ የመከላከያ ሚንስቴር ከፍተኛ መኮንኖች እና ጄነራሎች በጽ/ቤታቸው እውቅና ሰጥተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዕውቅና አሰጣጥ መርሃግብሩ ጀነራል መኮንኖቹ በክልሉ የፀጥታ ስራ የተለያዩ እገዛዎችን በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጾኦ ማበርከታቸውን ገልፀዋል። የክልሉ…