News

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን የፎቶ አዉደ ርዕይ ጎብኝተዋል።

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀውን የፎቶ አዉደ ርዕይ ጎብኝተዋል። በአዉደ ርዕዩ ባለፉት ጊዜያት በፓርቲው መሪነት የተከናወኑ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሰዉ ተኮር ተግባራት ቀርበዋል።

“ጠንካራ ፓርቲ እና ጠንካራ መንግስት በመገንባት ሀገራችንን በአጭር ጊዜ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በአባላት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ላይ ከተናገሩት፡- ጥያቄዎቻችን ሊፈቱ የሚችሉት ጠንካራ ፓርቲና መንግስት ሲኖረን ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የአባል ቁጥር፣ ጥራት እና ውጤታማነት የጠንካራ ፓርቲ መገለጫ እንደሆነ ጠቅሰው አባላት ፓርቲው ጠንክሮ ውጤት እንዲያመጣ ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ…

“ፓርቲው አዲስ ክልል በአዲስ እሳቤ በሚል መርህ ክልላችንን የሰላም፣ የብልፅግናና የመቻቻል ተምሳሌት ለማድረግ አቅዶ በመስራት ላይ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ አባላት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው የሀገራዊ ለውጡ ሪፎርም ስራ ሲጀመር ይዞት የተነሳው እሳቤ ጠንካራ፣ ዘመኑን የዋጀ፣ ሀሳብ አፍላቂ…

“ወጣቱ የልማትና የሰላም አርበኛ በመሆን ለሀገሩ ደጀን ሊሆን ይገባል ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከወጣቶች ጋር እያደረጉት ባለው ውይይት በልማት፣ መልካም አስተዳደር፣ ስራ እድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥዋል ርዕሰ መስተዳድሩ በምላሸቸው ሀገር አዲስ ለውጥ በጀመረች ወቅት ለውጡን ለማደናቀፍ በሚጥሩ አፍራሽ ኃይሎች እና የተለያዩ የተፈጥሮ ሰው ሰራሽ ፈተናዎቾ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽ አንኳር ነጥቦች፡-

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽ አንኳር ነጥቦች፡- *የልማት ጉድለቶችን እንደየ አካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ በመለየት እና የክልሉን አቅም መሠረት በማድረግ ይሰራል ። *ክልሉ ያለውን ሀብት መለየት እና በአግባቡ ጥቅም ላይ ማዋል የክልሉ መንግስት ትኩረት መሆኑን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአርባ ምንጭ ከተማ ያካሄደ ሲሆን በጉባዔው የክልሉ ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል  

(ወላይታ ሶዶ መጋቢት 05/2016 ዓ.ም) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአርባ ምንጭ ከተማ ያካሄደ ሲሆን፤ በጉባኤው የክልሉ ርዕሰ መስትዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን መንግስት የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ርፖርት አቅርበዋል፡፡…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

(ወላይታ ሶዶ መጋቢት 01/2016 ዓ.ም) መስተዳድር ምክር ቤቱ ዛሬ በበይነ መረብ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በተለይ ለክልሉ የኢንቨስትመንት ጉዳይ አጽንኦት በመስጠት ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን፤ ክልሉ ካለው ከፍተኛ የኢንቨስትመንት አቅም አንጻር ዘርፉ…