
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በአርባ ምንጭ ከተማ እያስገነባ የሚገኘውን የአረጋዊያን ማዕከል ጎበኙ
ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት በጎ ማሰብና በጎ መስራት ለራስ መሆኑን ገልጸው ሁሉም ሰው አቅሙ በፈቀደ መጠን በበጎ ተግባራት ላይ በመሳተፍ የተሻለ ማህበረሰብን ለመገንባት የድርሻውን ላበረክት እንደሚገባ ተናግረዋል። በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ይህን በመሰለ የማህበራዊ ቀውስን ለመቀነስ የሚረዳ ታላቅ ተግባር ላይ ሀብታቸውን፤…