
ምቹና ተስማሚ ክልል እውን ለማድረግ ኃላፊነታችንን እንወጣ!
ተነጣጥሎ ከመኖር፣ከጥላቻ፣ ቂምና ቁርሾ አትራፊ መሆንና ማደግ ይቅርና ባሌበት መቀጠል አይቻልም። በሁሉም መስኮች ትብብርና አብሮነት የማይታዩ ከሆነ መልክና ውበታችን መታየት አይችልም። አንዳችን ለሌላችን አስፋለጊ እንደሆንን ከተረዳዳን የጋራ ልማትና እድገት እናረጋግጣለን፡፡ እስካሁን ባሳለፍነው የአብሮነት ጊዜ ብዙዎቹ ማህበራዊ ግንኙነቶቻችን፤ ወጎቻችን እና ልማዶቻችን…