
ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ የወላይታ ሶዶ የኢቢሲ ተጨማሪ የይዘት ምንጭ ስቱዲዮን በይፋ መርቀው ከፈቱ
ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ እና የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የወላይታ ሶዶ የኢቢሲ ተጨማሪ የይዘት ምንጭ ስቱዲዮን በይፋ መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምረቃው ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት መንግስት ገለልተኛ፤ ኢትዮጵያን የሚመስል የሚዲያ ተቋም ለመገንባት ባደረገው ሪፎርም መሰረት፤ የኢቢሲ የይዘት አድማስን…