News

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን የፀጥታ ስራዎች በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ባለፈው አንድ ወር ዉስጥ በፀጥታ ግብረሃይል የተከናወኑ ስራዎች ዙሪያ ከፀጥታ ኃይሎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ በመምከር ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ክልሉን የሰላም ተምሳሌት ለማድረግ በሚደረገው ጥረት፤ የፀጥታ ስራዎችን በህብረተሰቡ…

የስራ ዕድል ፈጠራን የጋራ አጀንዳ በማድረግ ተቀናጅቶ መስራት ዘላቂ፤ አካታችና አስተማማኝ የስራ ዕድል በመፍጠር ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ያስችለናል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ 

“ዘላቂ፣ አስተማማኝና ፍትሃዊ የስራ ዕድል በመፍጠር ሁለንተናዊ ብልጽግና እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ቃል፤ በስራ ዕድል ፈጠራ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎች ዙሪያ በክልሉ የስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የተዘጋጀ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ ተወያይተዋል። ውይይቱ ተቋሙ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር እና ስራዎችን ይበልጥ ተቀራርቦ በመደጋገፍ በጋራ ለመስራት ማስቻልን ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት፤ ውይይቱ…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን ጨንቻ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኙ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን፤ ጨንቻ ወረዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ፤ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ ጨንቻ ከተማ ሲደርሱ፤ በአካባቢው ነዋሪዎች እና በወረዳው አስተዳደር እጅግ ደማቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።  ርዕሰ መስተዳድሩ በጨንቻ…

“የትምህርት ዘርፍ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት ያስፈልጋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በኢትዮጵያ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን፤ የደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለህይወት ቤተክርስትያን በጋሞ ዞን በማከናወን ላይ ያሉ የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው የቤተክርስቲያኗን የትምህርት ዘርፍ የስራ እንቅስቃሴ በአርባ ምንጭ ከተማ የተመለከቱ ሲሆን፤ ለትምህርት ዘርፍ ውጤታማነት የባለድርሻ አካላት ድጋፍ፤ ተሳትፎ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በወላይታ ሶዶ ከተማ ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው በልዩ ልዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በ17ኛ መደበኛ ስብሰባው የክልሉን የ2017 የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምና ቀጣይ አቅጣጫዎች በተመለከተ፤ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን…

በየደረጃው ያለው አመራር የተሰጠውን ከፍተኛ ኃላፊነትና ከህዝብ የተቀበለውን አደራ በአግባቡ በመወጣት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተቀናጀ ርብርብ ሊያደርግ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ “የህልም ጉልበት፣ ለእመርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ማጠናቀቂያ ላይ ተገኝው መልዕክት በማስተላለፍ፤ ቀጣይ የስራ ስምሪት ሰጥተዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በክልሉ በየደረጃው ያለው አመራር የክልሉ መንግስት የሰጠውን ከፍተኛ…

በክልሉ ምረታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ በትኩረት በመሰራት ላይ ይገኛል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውረው የግብርና ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡         ጉብኝቱ በክልሉ ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት ለመላቀቅ በመከናወን ላይ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎችን በተጨባጭ በመመልከት ጉድለቶችን ለመሙላት ዓላማ ያደረገ ነው።       ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ፤…