
“ያሉንን ፀጋዎች ተጠቅሞ በማልማት ወደ ባለፀግነት ለመሸጋገር ተግቶ መስራት ይገባል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በመዘዋወር የግብርና ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው፤ በወላይታ ዞን፤ በሁምቦ ወረዳ ሾጮራ ኦጎዳማ ቀበሌ ተገኝተው፤ በ157 ሄ/ር መሬት ላይ በተያዘው የመኽር እርሻ በክላስተር በመልማት ላይ ያለ የጤፍ ሰብል ተመልክተዋል። በቀበሌው በክላስተር…