
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀናዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት በወላይታ ሶዶ ከተማ ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው የክረምት ስራዎች አፈፃፀም ጨምሮ በተለያዩ ረቂቅ ደንቦች እና ሌሎች ተያያዥ የካቢኔ ውሳኔ የሚሹ…